am_tn/dan/01/17.md

1.7 KiB

እግዚአብሔር ዕውቀትና ማስተዋልን ሰጣቸው

”ዕውቀት”እና “ማስተዋል”የሚሉት ማሰሪያ አንቀፆች ”መማር”እና “መገንዘብ”በተሰኙ ግሶች ሊተኩ ይችላሉ፡፡“እግዚአብሔር ብሩህ በሆነ ሁኔታ እንዲማሩና ግንዛቤ ይኖራቸው ዘንድ ችሎታን ሰጣቸው”

በትምህርትና በጥበብ ሁሉ

እዚህ ላይ “በሁሉም” የሚለው ቃል አጠቃላይ አነጋገር ሲሆን እጅግ መልካም የሆነ ትምህርትና ግንዛቤ እንዳላቸው ለማመልከት ነው፡፡“ባቢሎናውያን የፃፉትንና ያጠኑትን ብዙ ነገሮች ያወቁ መሆኑ”

ንጉሡ ከእነርሱ ጋር ተነጋገረ

ንጉሡ ከአራቱ “ወጣት ልጆች” ጋር ተነጋገረ፡፡ (ትንቢተ ዳንኤል 1፡17)

ከብላቴኖች ሁሉ እንደ ዳንኤልና እንደ አናንያ እነደ ሚሳኤልና እንደ አዛርያ ያለ አልተገኘም

ይሄ በአዎንታዊ መልኩ ሊገለፅ ይችላል፡፡“ዳንኤል፤ሚሳቅ፤ሲድራቅና አብደናጎም ከቡድኑ ሁሉ ይልቅ ደስ አሰኙት”

ዳንኤል፤ሚሳቅ፤ሲድራቅና አብደናጎም

እነዚህ የሰዎች ሥሞች ናቸው፡፡

አሥር እጥፍ የበለጠ

“አሥር እጥፍ” የሚለው ተጋንኖ የቀረበው ገለፃ ትልቅ ብቃት እንደነበራቸው ለማሣየት ነው፡፡“እጅግ የተሻለ”

በንጉሥ ቂሮስ የመጀመሪያው ዓመት

“ንጉሥ ቂሮስ ባቢሎንን መግዛት በጀመረ በአንደኛው ዓመት”