am_tn/dan/01/14.md

368 B

ፈተናቸው…ፊታቸው…ነበሩ…ስጋቸው ወፍሮ…ወይናቸውን

እነዚህ ሁሉ ተውላጠ ስሞች የሚያመለክቱት ዳንኤልን፤ሃናንያን፤ሚሳቅንና አብደናጎምን ነው፡፡

ተመገቡ

ይሄ የሚያመለክተው ከበሉት ምግብ የተነሣ ጤነኛ መሆንን ነው፡፡