“ከእሥራኤል ወገን ከሆኑት ወጣት ልጆች መካከል”
ይሄ የሚያመለክተው የናቡከደነፆር መንግሥት ውስጥ ከፍተኛ ባለሥልጣን የነበረውን አስፋኔዝን ነው፡፡
እነዚህ ሁሉ የሰው ስሞች ናቸው፡፡