am_tn/dan/01/01.md

1.6 KiB

ናቡከደነፆር የባቢሎን ንጉሥ ….ለነቡከደነዶር ሰጠው

ይሄ የሚያመለክተው ናቡከደነፆርን ብቻ ሣይሆን ናቡከደነፆርንና ወታደሮቹን ጭምር ነው፡፡”የናቡከደነፆር ወታደሮች…እነርሱ” ወይም ”የባቢሎን ንጉሥ የሆነው ናቡከደነፆርና ወታደሮቹ”

ወደ እርሷ የሚገቡትን አቅራቦቶች ሁሉ እንዲቋረጡ አደረገ

“ሰዎች ምንም ዓይነት አቅርቦት እንዳያገኙ ማስቆም”

አቅራቦትን ሁሉ ማቋረጥ

“ሰዎች ምንም ዓይነት አቅርቦት እንዳይቀበሉ መከልከል”

ኢዮአቄም የይሁዳ ንጉሥ

ይሄ የሚያመለክተው ኢዮአቄምን ብቻ ሣይሆን ኢዮአቄምንና ወታደሮቹን ጭምር ነው፡፡“የይሁዳ ንጉሥ የኢዮአቄም ጦር”

ሰጠው

ኢዮአቄም ለናቡከደነፆር ሰጠው

አመጣ…አገባው

ምንም እንኳን ናቡከደነፆር እነዚህን ነገሮች ለብቻው ያላደረገው ቢሆንም አንባቢው እንደ ነጠላ ተውላጠ ሥም ቢቀበለው መልካም ይሆናል፡፡“አመጡት…አስገቡት”

አመጣላቸው

እዚህ ላይ“እነርሱ”የሚለው ቃል የሚያመለክተው ኢዮአቄምን፤ሌሎች እሥረኞችንና የተቀደሱ ዕቃዎችን ነው፡፡

ወደ አምላኩ ግምጃ ቤት

ይሄ ለአምላኩ ያለውን መሠጠት የሚገልፅ ነው፡፡