am_tn/col/04/15.md

1.3 KiB

ቆላስያስ 4፡ 15-17

ወንድሞችን ሰላም በሉልን "ለወንድሞች ሰሰላምታችንን አቅርቡልንል" በሎዶቅያ ላሉ በቆላስያስ ከተማ አቅራቢያ የሚትገኝ ከተማ ሲትሆን በዚህች ከተማ ውስይ ቤተ ክርስቲያን ነበር ንምፉ የተባለች ሴት ሲትሆን በቤቷ ውስጥ ቤተ ክርስቲያንነበር በሎዶቅያ ከተማ ውስጥ የሚገኘው ቤተ ክርስቲያን ንምፉ ተብላ በሚትጠራ ሴት ቤት ውስጥ ይካሄድ ነበር፡፡አማራጭ ትርጉም: "ንምፉ እና በእርሷ ቤት ውስጥ የሚገናኙት የአማኝ ቡድኖች" (UDB) በእናንተ መካከል ይነበብ በዚህ ሥፍራ “እናንተ” የሚለው ቃል የሚያመለክተው በቆላስያስ ከተማ ውስጥ የሚገኙ አማኞች ነው፡፡ “ለአክሪጳም፦ በጌታ የተቀበልኸውን አገልግሎት እንድትፈጽሙው ተጠንቀቅ በሉልኝ።" ጳውሎስ አክሪጳን እግዚአብሔር የሰጠውን የሥራ ኃላፊነት በማስታወስ አክሪጳ ይህንን ኃላፊነት ለመወጣት በጌታ የተሰጠው አደራ እንዳለ ያስታውሰዋል፡፡