am_tn/col/04/10.md

988 B

ቆላስያስ 4፡ 10-11

አርስጥሮኮስ ጳውሎስ ይህንን ደብዳቤ ለቆላስያስ ሰዎች ሲጽፍ በኤፌሶን ከጳውሎስ ጋር በእስር ነበረ፡፡ እርሱ ከመጣ "ማርቆስ ከመጣ" ኢየሱስ ተብሎ የሚጠራው ኢዮስጦስም ይህ ሰውም ከጳውሎስ ጋር አብሮ ይሠራ የነበረ ሰው ነው፡፡ ከተገረዙት መካከል አብረውኝ በእግዚአብሔር መንግስት ውስጥ የሚሠሩት እነዚህ ብቻ ናቸው፡፡ "እግዚአብሔር በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል ንጉሥ እንደሆነ ከእኔ ጋር ይሰብኩ የነበሩት ከአይዳዊያን አማኞች መካል እነዚህ ሦስት ሰዎች ብቻ ነበሩ" (UDB) ከተገረዙት መካከል እነነዚህ ብቻ ናቸው "ከተገረዙት ሰዎች መካከል እነዚህ ሰዎች ኢዮስጦስም፣ ማርቆስ እና ኢየሱስ ብቻ ናቸው"