am_tn/col/04/07.md

2.4 KiB

ቆላስያስ 4፡ 7-9

አያያዥ ዓረፍተ ነገር: ጳውሎስ ለተወሰኑ ሰዎች ይሰጥ የነበረውን መመሪያ እንዲሁም ለግለሰቦች እና አማኞች ሰላምታ መስተላለፉን የሚበቃበት ክፍል ነው፡፡ ስለ እኔ ማወቅ የሚገባቸውን ነገር ለእናንተ ታውቋል "እኔ ላይ የሆነውን ነገር ሁሉ እነርሱ ይነግሯችኋል" (UDB) ለእናንተ ይገለጻል በዚህ ሥፍራ “እናንተ” የሚለው ቃል የሚያመለክተው የቆላስያስ አማኞችን ነው፡፡ አብሮን ባሪያ የሆነው "አብሮን የሚያገለግለው፡፡" ምንም እንኳ ጳውሎስ ነጻ ሰው ቢሆንም ራሱን የክርስቶስ ባሪ አድርጎ ይመለከት ነበር እንዲሁም ቲኪቆስ አብሮን የሚያገለግል ነው፡፡ ስለእኛ ታውቁ ይሆናል በዚህ ሥፍራ ላይ “እኛ” የሚለው ቃል የሚያመለክተው ጳውሎስ እና ከእርስ ጋር የሚሠሩትን ሰዎችን ነው ነገር ግን ይህ በቆላስያስ የሚገኙ አማኞችን አያመለክትም፡፡ ልባችሁም እንዲጸና "እናንተን ለማበረታታት" (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-synecdoche) አናሲሞስ አናሲሞስ በቆላስስ ከተማ ውስጥ የፊልሞን ባሪያ ነበር፡፡ ይህ ባሪያ ከፊልሞን ገንዘብ በመስረቅ ወደ ሮም ጠፍቶ የነበረ ሲሆን በዚያም በጳውሎስ አገልግሎት አማካኝነት ክርስቲያን ሆኗል፡፡ አሁን ከጳውሎስ ዘንድ የተጻፈውን ደብዳቤ ወደ ቆላስያስ ቤተ ክርስቲያን ይዘው የመጡት ቲኪቆስ እና አናሲሞስ ናቸው፡፡ ታማኝና ተወዳጅ ወንድም ጳውሎስ አናሲሞስን ክርስቲያን ወንድም እና የክርስቶስ ባሪያ ብሎ ይጠራዋል፡፡ ያስታውቃችኋልe " ቲኪቆስ እና አናሲሞስ ይነግሯችኋል" በዚህ የነበራቸውን ነገር ፈጽመዋል በቆላስያስ ከተማ ለሚገኙ አማኞች አሁን ጳውሎስ በሚኖርበት ሥፍራ እየተከናወነ ያለውን ነገር ይነግሯችኋል፡፡ በትውፊት ደረጃ ጳውሎስ በሮም በቤት እስር ወይም እስር ቤት እንደነበር ይነገራል፡፡