am_tn/col/04/05.md

762 B

ቆላስያስ 4፡ 5-6

በጥበብ ተመላለሱ። "ባሉት ዘንድ ጠቢባን ሁኑ" በውጭ ባሉቱ ዘንድ "አማኞች ባልሆኑት ዘንድ" ዘመኑን ዋጁ "በሚታደርጉት ነገር ጠቢባን ሁኑ" ቃላችሁ ሁል ጊዜ በጸጋ ይሆኑ፡፡ በጨው የተቀመመ ይሁን፡፡ አማራጭ ትርጉም: "ንግግራችሁ በጸጋ እና ሰዎችን የሚስብ ይሁን፡፡" (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-metaphor) ለእነዚህ ነገሮች እንዴት ምላሽ መስጠት እንዳለብህ እወቅ "ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ከማንም ለሚመጣው ጥያቄ እንዴት መልስ መስጠት እንዳለብህ ማወቅ ይገባሃል"