am_tn/col/04/01.md

1.1 KiB

ቆላስስ 4፡ 1-1

አያያዥ ዓረፍተ ነገር: ጳውሎስ ለግለሰቦች የሰጠውን መመሪያ ያጠናቀቀው ለጌቶች በመናገር ነው፡፡ ለአገልጋዮቻችሁ ስጡ በዚህ ክፍል ውስጥ “እናነተ” የሚለው ቃል የሚያመለክተው በቆላስያስ የሚገኙ የባሪያ ባለቤት የሆነ አማኞችን ነው፡፡ በጽድቅ እና ቅንነት ይህ ባለቤቶቹ በጽድቅ እና ቅንነት በሞለበት መንገድ ለባሮቻቸው ያሳዩ ዘንድ የታዘዙት ነገርን የሚገልጽ ነው፡፤ (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-doublet) በሰማይ ያለው ጌታ እግዚአብሔር ጌታ መሆኑ የሚያሳየው 1) እግዚአብሔር የባሪያ ባለቤቶችች በምድር ላይ ያሉትን ባሮቻቸውን በያየዙበት መንገድ ነው ወይም 2) ምድራዊ ባሪዎቻችሁን በሚትንከባከቡበት መንገድ እግዚአብሔር፣ ጌታችሁ በተመሳሳይ መንገድ ይመልስላችኋል፡፡