am_tn/col/03/15.md

777 B

ቆላስያስ 3፡ 15-17

በልባችሁ ይግዛ "በልባችሁ ላይ ይንገሥ" በልባችሁ ውስጥ በዚህ ሥፍራ “እናንተ” የሚለው ቃል የሚየመለክተው የቆላስያስ አማኞች ነው፡፡ በእናንተ ይኖራል "በእናንተ ውስጥ ያድራል" ወይም "በእናንተ ውስጥ ይኖራል" እርስ በእርሳችሁ ተጠባበቁ "አንዳችሁ ለሌኛችሁ ተጠንቀቁ" በመዝሙር እና በምስጋና እንዲሁም በመንፈሳዊ መዝሙር "በሁሉም ዓይነት መዝሙሮች እግዚአብሔርን አመስግኑት" በልባችሁ አመስግኑ "የሚያመሰግን ልብ ይኑራችሁ" በእርሱ በኩል "በጌታ ኢየሱስ በኩል"