am_tn/col/03/12.md

2.3 KiB

ቆላስያስ 3፡ 12-14

ልበሱት . . . የርህራሄን ልብ ሰው ልብስ እንደሚለብስ ሁሉ አማኞችም ለእያንዳንዳቸው በሚያሳዩት ባሕርይ ርህራሄን፣ ትህትናን ወዘተን መልበስ ይገባቸዋል፡፡ (ተመልከት፡ [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]]) ስለዚህ ልበሱት በዚህ ሥፍራ ላይ "ስለዚህ" የሚለው ቃል ጥቅም ላይ የዋለው ከዚህ በፊት በነበረው ውይይት ወይም በተሰጠው ትምህርት መሠረት መደረግ ያለበትን መተግባር ወይም ባሕርይ ለይቶ ለመናገር ነው፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/workbench/discourse/home]]) የእግዚአብሔር ምርጦች እንደመሆናችሁ - ቅዱስ እና የተወደደ "የእግዚአብሔር ቅዱሳን እና በእርሱ የተወደዳችሁ ምርጦቹ እንደመሆናችሁ፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]]) የርህራሄ ልብ፣ መልካምነት፣ ትህትና፣ ገርመት እና ትዕግስት "ርህራሄ. መልካምነት፣ ትህትና፣ ቅንነት እና ትዕግስት የውስት ማንነት ናቸው" ርሁሩ ልብ "የሚራራ ልብ" ወይም "ለሌሎች የሚያስብ ልብ" መልካምነት "መልካምነት" ወይም "ገርነት" ትህትና "የአእምሮ ትህትና" ወይም "የአእምሮ ገርነት" ቅንነት "ቅንነት፡፡" ነፈስ ስሜትን ከመከተል ይልቅ ወደ እግዚአብሔር የሚጋድል ከሆነ ትዕግስት "መቻል" ወይም "መከራን መቀበል መቻል" እርስ በእርስ መቻቻል በመስማማት እና በፍቅር በአንድነት መሥራትለ፡፡ “እርስ በእርስ መስማማት” ወይም “እርስ በእርስ መቻቻል፡፡” አንዱን ሌላኛውም መውቀስ "ሌላኛውን መውቀስ" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-abstractnouns]]) ፍቅር ይኑራችሁ "ፍቅርን ደርቡ ይህ የፍጹምነት ማሠሪያ ነው "ይህ አንድ ልይ በትክክል የሚያያዝ ነው" ወይም "ይህ በአንድ ላይ ፍጹም በሆነ መልኩ በስምምነት የሚያሳስር ነው፡፡"