am_tn/col/03/05.md

1.9 KiB

ቆላስያስ 3፡ 5-6

ስለዚህ ኃጢአተኛ መሻታችሁን ግደሉት፡፡ ይህ ልክ ክፉ ሰው እንዲሞት እንደሚደረግ ሁሉ ኃጢአተኛ መሻታችሁ ፈጽም እና ለመጨረሻ ጊዜ ማስወገድ ይኖርባችኋል፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]]) ንጹሕ ያልሆነ ነገር "ንጹሕ ያልሆነ ባሕርይ" መሻት "ጠንካራ የዝሙት ምኞት" እና ጣኦትን ለማምለክ መመኘት "እና ስግብግብነት፣ ይህ ልክ እንደ ጣኦትን ማምለክ ነው" ወይም "እና ስግብግብ አትሁኑ ምክንያቱም ይህ ጣኦትን ከማምለክ ጋር ተመሳሳይ ነውና" (UDB) ስለዚህም በእነዚህ ነገሮች ምክንያት በማይታዘዙ ልጆች ላይ የእግዚአብሔር ቁጣ ይመጣል፡፡ "እነዚህ ነገሮች በሚያደርጉ በማያምኑ ሰዎች ላይ የእግዚአብሔር ቁጣ ይመጣባቸዋል፡፡" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]]) እናንተም ደግሞ ትኖሩባቸው በነበራችሁ ጊዜ፥ በፊት በእነዚህ ተመላለሳችሁ። "እነዚህ ነገሮች ትፈጽሙ በነበረበት ወቅት ትመላለሱ የነበረው እንዲህ ነበር፡፡ (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-activepassive) ቁጣ "ቅጣት" ንዴተ "ቁጣ" ክፉ ምኞቶች አማራጭ ትርጉም: "የልብ ክፋት፣ ሕይወት እና ባሕርይ" ስድቦች "እግዚአብሔርን መሳደብ" ወይም "እርኩሰት የሞላበት ቃል መናገር፡፡" ይህ ሌሎች ሰዎችን ለመጉደት ሲባል የሚነገር ንግግርን ያመለክታል፡፡ አሳፋሪ፣ ሰዎችን የሚያሰናክል ንግግር አማራጭ ትርጉም: "ቆሻሻ ንግግር"