am_tn/col/03/01.md

1.5 KiB

ቆላስያስ 3፡ 1-4

አያያዥ ዓረፍተ ነገር: ከክርስቶስ ጋር አንድ በመሆናችሁ ምክንያት አማኞች ማድረግ የሌለባቸው ነገሮች አሉ በማለት ጳውሎስ አማኞች ያስጠነቅቃቸዋል፡፡ እግዚአብሔር እናንተን ከክርስቶስ ጋር ከሞት አስነስቷችኋል ልክ እግዚአብሔር ክርስቶስን ከሞት እንዳነሣው ሁሉ እግዚአብሔር በቆላስያስ ከተማ የሚገኙ አማኞችም ከሞት እንደተነሱ ይቆጥራል፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]]) አንስቶዋችኋል “እናንተ” የሚለው ቃል የሚያመለክተው በቆላስያስ ከተማ ውስጥ የሚኖሩ አማኞችን ነው፡፡ የላይኛውን ነገር "ሰማያዊውን ነገር" ወይም "መለኮታዊውን ነገር" በምድር ላይ ያለውን "ምድራዊውን ነገር" ወይም "የምድርን ነገር" እናንተ ሞታችኋልና ክርስቶስ በእርግጥ እንደሞተ እግዚአብሔር በቆላስያስ ከተማ ውስጥ የሚኖሩት አማኞችንም ከክርስቶስ ጋር እንደሞቱ አድርጎ ይቆጥራቸዋል፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]]) እግዚአብሔር ሸሽጎታል "እግዚአብሔር ሰውሮታል" ከእርሱ ጋር በክብሩ ውስጥ በዚህ ሥፍራ “እርሱ” የሚለው ቃል የሚያመለክተው ክርስቶስን ነው፡፡