am_tn/col/02/20.md

1.9 KiB

ቆላስያስ 2፡ 20-23

ከክርስቶስ ጋር ለዚህ ዓለም ኃጢአተኛ ሥርዓት ከሞትን ይህ ምሳሌያዊ ንግግር የሚያሳየው ልክ የሞተ ሰው የዚህ ዓለም አካላዊ ፍላጎቶች (መተንፈስ፣ መመገብ፣ መተኛት) እንደማያስፈልጉት ሁሉ ከክርስቶስ ጋር መንፈሳዊ ሞትን የሞተ ሁሉ ከእንግዲህ ለዚህ ዓለም ሥርዓትን መታዘዝ የለበትም፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]]) ታዲያ ለዚህ ዓለም እምነት ተገዝታችሁ ስለምን ትኖራላችሁ ጳውሎስ ይህን ጥያቄ የተጠቀመው የቆላስያስ አማኞች የዚህ ዓለምን የሐሰት የእምነት ሥርዓት መከተላቸውን ለመገሰጽ ነው፡፡(ተመልከት: "stop submitting yourself to the world's beliefs!" (See: [[rc:///ta/man/translate/figs-rquestion]])) ተገዝቶ መኖር "መገዛት" ወይም "መሰጠት" ወይም "መታዘዝ" መጥፋት "መበስበስ" እነዚህ ደንቦች በሰው የተዘጋጁ ሃይማኖታዊ “ጥበቦች” አሏቸው እንዲሁም ትሁታን ይመስላሉ አካላቸውንም ሃይማኖተኛ ለመምሰል ያጎሳቁላሉ፡፡ ሃይማኖትን በመፍጠር እና የሐሰት ትህትና እና አካላቸውም በሃይማኖት ስም በማጎሳቆል - "እነዚህ ህግጋት ከሰው ልጅ የእይታ አንጻር ጥበብ የሞላባቸው ይመስላሉ እንዲሁም አካላቸውን ያጎሳቁላሉ"

ማጎሳቆል "በከፍተኛ ሁኔታ መጉዳት" ወይም "ማሰቃየት" ነገር ግን ሥጋ ያለ ልክ እንዳይጠግብ ለመከልከል ምንም አይጠቅምም። "የሥጋን ፍላጎት መከተልን ለማስቆም ግን ምንም እገዛ አያደርጉም"