am_tn/col/02/18.md

2.0 KiB

ቆላስያስ 2፡ 18-19

ዋጋችን ማንም ሰው እንዳይወስድባችሁ "ማንም ከሚያገኘው ዋጋ የተነሣ እንዳያታልላችሁ፡፡" ይህ ምሳሌያዊ ንግግር የውሸት ትህትናን እና የመላእክት አምልኮን በቆላስያስ ከተማ ውስጥ የአማኞችን ድነት ለመስረቅ ከሚሞክር ሌባ ጋር ያነጻጽራል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ "ማንም የሌላ ሰውን ሽልማት እንዲሰርቅ አትፍቀዱለት፡፡" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]], [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]]) የውሸት ትህትና "ትሁት ለመመስል የሚደረግ ጥረት፡፡" ይህ ማለት በሌሎስ ሰዎች ፊት ትሁት ለመምሰል የተለያዩ ነገሮችን ማድረግ ማለት ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ “ራስን የካዱ መምሰል” በተለያዩ ነገሮች ከሚገባ በላይ መያዝ ይህ ማለት አእምሮን ሁል ጊዜ የሚዝ ወይም በሆነ ነገር በጣም መያዝን ያሳያል፡፡ አዲስ አስተሳሰብ ይህ ማለት እንደ መንፈሳዊ ሰው ሳይሆን ተፈጥሮአዊ ወይም ኃጢአተኛ ሰው ማሰብ ማለት ነው፡፡ አጥብቆ አይዝም "አጥብቆ አይዝም" ወይም "አይጠጋም፣" ልክ ልጅ ወደ ወላጆቹ እንደሚጠጋው ማለት ነው፡፡

እንደዚህ ያለ ሰው ራስ ወደሚሆነው አይጠጋም፥ ከእርሱም አካል ሁሉ በጅማትና በማሰሪያ ምግብን እየተቀበለ እየተጋጠመም፥ እግዚአብሔር በሚሰጠው ማደግ ያድጋል።

ይህ ምሳሌያዊ ንግግር ክርስቶስ በቤተ ክርስቲያን ላይ ያለው ስልጣንን የሰው ልጅ ጭንቅለላት አካሉን ከሚቆጣጠርበት እና ከሚገዛበት መንገድ ጋር ያነጻጽራል፡፡ (ተመልከት፡ rc://*/ta/man/translate/figs-metaphor)