am_tn/col/02/10.md

1.3 KiB

ቆላስያስ 2፡ 10-12

በእርሱ "በኢየሱስ ክርስቶስ" እናንተ ናችሁ "እናንተ በቆላስያስ የሚትኖሩ አማኞች ናችሁ ፈጽሞ ሙሉ ሆናችኋል "ሙሉ ሆናችኋል" እግዚአብሔር ገርዞዋችኋል ይህ ምሳሌያዊ ንግግር ልክ በግርዛት ወቅት ሥጋ በቢላዋ ተቆርጦ እንደሚጣል ሁሉ እግዚአብሔር የአማኖችን ኃጢት ፈጽሞ አስወግዷል፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]]) ከእርሱ ጋር ተቀብራችኋል ይህ ምሳሌያዊ ንግግር ልክ አንድ ሰው ሲሞት አካሉ በምድር ውስጥ እንደሚቀበር ሁሉ እንዲሁም ድነትን ባገኛችሁበት ወቅት የድሮው ባሕርያችሁ በመቅጽበት እንዴት እንደሚወገድ የሚብራራ ነው፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]]) ከእርሱ ጋር ተነሥታችኋል ይህ ምሳሌያዊ ንግግር ልክ አንድ ሰው ከሞት ስነሳ አዲስ ህይወት እንደገና እንደሚኖረው ሁሉ አንድ አማኝ እንዴት አዲስ ባሕርይ እንደሚሰጠው ያመለክታል፡፡ (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-metaphor)