am_tn/col/02/08.md

1.5 KiB

ቆላስያስ 2፡ 8-9

አያያዥ ዓረፍተ ነገር: ጳውሎስ አማኞች ወደ ቃላት እና ሌሎች ሕግጋት እንዳይመለሱ ያስጠነቅቃል ምክንያቱም አማኞች አሁን በክርስቶስ ካላቸው የእግዚአብሔር ሙላት ላይ ምንም የሚጨምሩት ነገር የላቸውምና፡፡ ይህንን ተመልከቱ "ጥንቃቄ አድርጉ" ወይም "ተጠንቀቁ" ፍልስፍና ስለ እግዚአብሔር እና ሕይውት ከእግዚአብሔር ቃል ያልወጣ ሃይማታዉ አስተምህሮዎች እና እምነቶች ባዶ ማታለል ይህ በክርስቶስ ወደ ሆነ ሕይወት የማይመሩ አሻች ሀሳቦችን ያመለክታል፡፡ ምንም ነገር አያፈሩም ባዶ ወይም ዋጋ ያሌላቸው ነገሮች ናቸው፡፡ እንደ ሰው ወግና እንደ ኃጢአት የሞላበት የዓም ሥርዓት የአይሁድ እና የአረማዊያን (አሕዛብ) የእምነት ሥርዓቶች፣ ሁለቱም ምንም ዋጋ የላቸውም፡፡ እንደ ክርስቶስ ትምህርት አይደሉም "እንደ ክርስቶስ ትምህርት አይደሉም" ወይም "በክርስቶስ ትምህርት ላይ የተመሠረቱ አይደሉም" ምክንያቱም የመለኮት ሙላት ሁሉ በአካሉ ውስጥ ይኖራል "ምክያቱም የእግዚአብሔር ሙሉ ባሕርይ በክርስቶስ አካል ውስጥ ይኖራል"