am_tn/col/02/06.md

1.2 KiB

ቆላስያስ 2፡6-7

በጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ተመላለሱ ይህ በተወሰነ የአኗኗር ዘይቤ ወይም መነንገድ መኖርን ለማመልከት ጥቅም ላይ የዋለ አገላለጽ ነው፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-idiom]]) እንደተቀበላችት "በቆላስያስ ከተማ ውስጥ ያሉ አማኞች ክርስቶስን እንደተቀበሉት" በእርሱ ጸንታችሁ ቁሙ፣ በእርሱ እደጉ በዚህ ሥፍራ ጳውሎስ ክርስትያኖች መኖር ያለባቸውን ሕይወት ለመግለጽ እና ስለ መንፈሳዊ ብስከለት ለመግለጽ ሁለት ምሳሌያዊ ነግግሮችን ይጠቀማል (የመጀመሪያው ጥልቅ ሥር ያለው እጽዋት፣ ሁለተኛው በሚገባ የተገነባ ሕንጻ)፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]] and rc://*/ta/man/translate/figs-parallelism) በእምነታችሁ ጽኑ "ሕይወታችሁን በኢየሱስ ክርስቶስ ላይ ባላችሁ እምነት መሥርታችሁ ኑሩ" ምስጋና ይብዛላችሁ "እግዚአብሔርን በጣም አመስግኑት"