am_tn/col/02/04.md

901 B

ቆላስያስ 2፡ 4-5

ይህንን እላለሁ "እኔ ጳውሎስ ይህንን እላለሁ" እንዳያስታችሁ "እናንተ የቆላስያስ አማኞችን ወደ ተሳሳተ ሥፍራ ወይም ድምዳሜ እንዳይመራችሁ" በሚያሳምን ንግግር የሆነ ነገርንን እንዲታምኑ የሚያደርግ ንግግር ወይም አንድን ሀሳብ የሚታመን የሚያድረግ ንግግር ምንም እንኳ በሥጋ ከእናንተ ጋር ባልሆንም "በአካል ከእናንተ ጋር ባልሆንም" በመንፈስ ግን ከእናንተ ጋር ነኝ "ሁል ጊዜ ስለ እናንተ አስባለሁ" መልካም ሥርዓታችሁን ጳውሎስ ስለ አንድነታቸው እና ስለ እምነታቸው ጥንካሬ እንዲሁም በክርስቶስ ላይ ስላላቸው እምነት አመስግኖዋቸዋል፡፡