am_tn/col/01/28.md

741 B

ቆላስያስ 1፡ 28-29

እና የሚነስበከው እርሱን ነው "ጳውሎስ እና ጢሞቴዎስ የሚሰብኩት ክርስቶስ ይህ ነው፡፡" ሁሉንም ሰው እናስተጠነቅቃለን "ሰዎችን ሁሉ እናስጠነቅቃለን" ሰዎችን ሁሉ ማቅረብ እንችል ዘንድ "ሰዎችን ሁሉ ለእግዚአብሔር ማቅረብ እንችል ዘንድ" (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-explicit) መፈጸም "መንፈሳዊ ብስለት" ስለዚህ እደክማለሁ "እኔ ጳውሎስ ስለዚህ ነገር እደክማለሁ" በእኔ በኃይል እንደሚሠራ እንደ አሠራሩ "በእኔ እንደሚሠራው የክርስቶስ ዓላማ"