am_tn/col/01/21.md

2.0 KiB

ቆላስያስ 1፡ 21-23

እንዲሁም እናንተም ደግሞ "እንዲሁም በቆላስያስ ከተማ የሚትኖሩ አማኞችም ጭምር" ለእግዚአብሔት እንግዶች ነበራችሁ were strangers to God አማራጭ ትርጉም: "ከእግዚአብሔር የተለያችሁ ነበራችሁ" ወይም "እግዚአብሔር የተዋችሁ ነበራችሁ" በአእምሮዋችሁ እና በክፉ ተግባራችሁ የእግዚብሔር ጠላቶች ነበራችሁ "ጠላቶቹ ነበራችሁ ምክንያቱም ክፉ ሀሳብን ስለምታስቡ እና ምክንያቱም ክፉ ተግባርን ስለምትፈጽሙ ነው፡፡." (UDB) በክርስቶስ ሥጋ በሞቱ እግዚአብሔር እናንተን አስታረቀ እግዚአብሔር እናንተ ከኢየሱስ ጋር ስያስታርቃችሁ በመስቀል ላይ የተመለከተው ክርስቶስን ሳይሆን እናንተን ነው ይሁን እንጂ እናንተ ክርስቶስ ሲሞት እናንተም በመስቀል ላይ መሞታችሁን ተመልክቷል፡፡ እንከን የለሽ "ምንም እንከን ያሌለበት" ከነቀፋ ውጪ "ምንም ነቀፋ ያሌለበት" በራሱ ፊት "በእግዚአብሔር በራሱ ፊት" ጸንታችሁ ቆማችሁ "በቀጣይነት ጸንታችሁ ተተክላችሁ" ወይም "በቀጣይነት ቆማችሁ" በእምነት ጽንታችሁ "አለመናወጥ" ወይም "መጽናት" በወንጌል መተማመን "በወንጌል ተማምናችሁ" እኔ ጳውሎስ ባሪያ የሆንኩለት ከሰማይ በታች ለፍጥረታት ሁሉ የሰበኩትን ወንጌል "ሰዎች ወንጌልን ከሰማይ በታች ላሉ ፍጥረታት ሁሉ ሰብከዋል፡፡ እኔ ጳውሎስ የሚሰብከው እና እግዚአብሔር እንዳገለግል የተራሁት ይህ ተመሳሳይ ወንጌል ነው፡፡" (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-activepassive)