am_tn/col/01/18.md

1.9 KiB

ቆላስያስ 1፡ 18-20

እርሱ ራስ ነው "የእግዚአብሔር ልጅ የሆነው ኢየሱስ ክርስቶስ ራስ ነው" እርሱ አካሉ የሆነችው የቤተ ክርስቲያን ራስ ነው፡፡ ይህ ዓረፍተ ነገር ኢየሱስ በቤተ ክርስቲያን ላይ ያለውን ሥልጣን ራስ በሰው አካል ጋር ካለው ጋር ያነጻጽራል፡፡ ልክ ራስ አካልን እንደሚገዛ እንዲሁም ዚየሱስ ቤተ ክርስቲያንን ይገዛል፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]]) የሥልጣን ሁሉ ምንጭ እርሱ ዋነኛ አለቃ ወይም መሥራች ነው፡፡ ኢየሱስ የቤተ ክርስቲያን ጀማሪ ነው፡፡ ከሙታን መከካከል በኩር ነው ኢየሱስ ሞተው ከሞት ወደ ሕይወት ከተመለሱት ሰዎች በኩር ነው፣ ከእንግዲህም ፈጽሞ እንደገና አይሞትም፡፡ ይህ የሆነበት ምክንያት እግዚአብሔር የእርሱ ሙላት በእርሱ ውስጥ አንዲኖር ስለፈቀደ ነው "እግዚአብሔር አብ እርሱ ያለው ነገር ሁሉ በክርስቶስ እንዲሆን ስለፈቀደ ነውt" (UDB) (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]]) በመስቀል ላይ በፈሰሰው የልጁ ደም በኩል “በኩል” ተብሎ የተተረጎመው ዋናው ቃል መሥመር ወይም መንገድ የሚል ሀሳብን በውስጡ ያዘለ ሲሆን እግዚአብሔር በመስቀል ላይ ሞቶ በፈሰሰው የኢየሱስ ደም በኩል ሰላምን እና እርቅን ማምጣቱን የሚያሳይ ነው፡፡ ልጅ ይህ የእግዚአብሔር ልጅ ለሆነው ለኢየሱስ ወሳኝ ስም ነው፡፡ (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/guidelines-sonofgodprinciples)