am_tn/col/01/15.md

1.9 KiB

ቆላስያስ 1፡ 15-17

ልጁ የማይታየው አምላክ መልክ ነው ልጁ ኢየሱስ ምን እንደሚመስል በማወቅ እግዚአብሔር አብ ምን እንደሚመስል ማወቅ እንችላለን፡፡ ልጅ ይህ የእግዚአብሔር ልጅ የሆነው የኢየሱስ ወሳኝ ስም ነው፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/guidelines-sonofgodprinciples]]) እርሱ በኩር ነው "ልጁ በኩር ነው፡፡" ኢየሱስ በጣም ወሳኝ እና ልዩ የሆነ የእግዚአብሔር “ልጅ” ነው፡፡ “ልጅ” የሚለው ቃል ኢየሱስ ከአብ ጋር ያለውን ልዩ የሆነ ግንኙነት ያሳያል፡፡ ይህ በአብ እና በልጁ መካከል ያለው ግንኙነት በቋንቋችሁ ውስጥ “በልጅ” እና “አባት” የሚለውን ቃል ካልተጠቀማችሁ በስተቀር መረዳት አይቻል፡፡ ምክንያቱም ሁሉም ነገሮች የተፈጠሩት በእርሱ አማካኝነት ነው "ምክንያቱም ልጁ የተፈጠሩት ነገሮች ሁሉ ፈጥሯልና" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]]) ዙፋን ቢሆን ወይም ግዛት ወይም መንግስታት ወይም ሥልጣናት ሁሉም ነገሮች በእርሱ እና ለእርሱ ተፈጥረዋል ልጁ ሁሉን ነገር ለራሱ ፈጥረዋል ይህ ዙፋንን፣ ስልጣንን፣ ገዥዎችን እና ስልታናትን ያካትታል፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]]) እርሱ ከነገሮች ሁሉ በፊት ነው "እርሱ ከሁሉም ነገር በፊት ነበር" በእርሱ ሁሉም ነገር እርስ በእርሱ ተያይዟል "እርሱ ሁሉን ነገር አያይዟል" (UDB) (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]])