am_tn/col/01/13.md

886 B

ቆላስያስ 1፡ 13-14

አያያዥ ዓረፍተ ነገር: ጳውሎስ ክርስቶስ በምን መንገድ ልቆ እንደሚገኝ ይናራል፡፡ እርሱ አዳነን "እግዚአብሔር አባት አዳነን" አፈለሰን "አሸጋገረን፡፡" በዚህ ሥፍራ ላይ “እኛ” የሚለው ቃል ጳውሎስን እና በቆላስያስ ከተማ የሚገኙ አማኞችን በውስጡ ያካትታል፡፡ (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-inclusive) በእርሱ ውድ ልጁ "የእግዚአብሔር አብ ተወዳጅ ልጁ የሆነው ኢየሱስ ክርስቶስ" በገዛ ልጁ ቤዛነትን አገኘን "ልጁ ቤዛነትን ሰጠን" የኃጢአታችን ይቀርታን "ልጁ ኃጢአታችንን ይቅር አለን" ወይም "አብ በልጁ በኩል ኃጢአታችን ይቅር አለን"