am_tn/col/01/09.md

1.8 KiB

ቆላስያስ 1፡ 9-10

አያያዥ ዓረፍተ ነገር: ጳውሎስ በክርስቶስ ስላላቸው እምነት እና በመንፈስ ስላላቸው ፍቅር ይጸልይላቸዋል፡፡ በዚህ ፍቅራችሁ ምክንያት "መንፈስ ቅዱስ ሌሎች አማኞችን መውደድ እንዲትችሉ ስላደረጋችሁ" ስለእናንተ ከሰማንበት ጊዜ አንስቶ "ኤጳፍራ ስለ እናንተ ለእኛ ከነገረበት ጊዜ አንስቶ" ሰምተናል ይህ የሚያመለክተው ጳውሎስ እና ጢሞቴዎስን እንጂ በቆላስያስ ከተማ የሚገኙ አማኞችን አይደለም፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-exclusive]]) መጸለይ አላቋረጥንም "ብዙ ጊዜ እና ከልባችን ወደ እግዚብሔር እንጸልያለን" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-doublenegatives]]) የእርሱ ፈቃድ ምን እንደሆነ ታውቁና በዚህ ትሞሉ ዘንድ እንጠይቃለን "የእርሱን ፈቃድ ታደርጉ ዘንድ በእውቀት ሞላችሁ ዘንድ እግዚአብሔርን እንጠይቀዋለን" በጥበብ እነና መንፈሳዊ መረዳት ሁሉ "በመንፈስ ቅዱስ የሚሰጥ ጥበብ እና መረዳት" በሁሉም ነገር ለጌታ እንደሚገባ ትኖሩ ዘንድ "ጌታ በሚፈቅደው መንገድ መኖር ትችሉ ዘንድ ፍሬ እንዲታፈሩ ይህ ሀረግ ፍሬጣማ እጽዋትነን ከአማኝ መልካም ሥራ ጋር የሚያነጻጽር ነው፡፡ ልክ እጽዋት አድገው ፍሬ እደሚያፈሩ ሁሉ አማኞችም በእግዚአብሔር እውት ልያድጉ እና መልካም ሥራን ልሠሩ ይገባል፡፡ (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-metaphor)