am_tn/col/01/07.md

1.5 KiB

ቆላስያስ 1፡ 7-8

ልክ ከኤጳፍራ እንደተማራችሁት ሁሉ "ልክ ኤጳፍራ እንዳስተማራችሁ ሁሉ" ወይም "ኤጳፍራ ያስተማራችሁን ሁሉ ሙሉ ለሙሉ በሚገባ እንደተረዳችሁት ሁሉ" ልክ እደዛው “እርሱ” የሚለው ቃል የሚያመለክተው የወንጌል መልዕክት በቆላስያ ከተማ ውስጥ በሚገኙ አማኞች የዕለት ተዕለት ሕይወት ላይ ያመጣውን ውጤት የሚያመለክት ነው፡፡ እናንተ ተምራችኋል በቆላስያ ከተማ ይኖሩ የነበሩት አማኞች ይህንን ተምረዋል ኤጳፍራ ኤጳፍራ Epaphras በቆላስያ ከተማ ውስጥ ከነበሩ አማኞች ወንጌል የሰበከላቸው ሰው ነው፡፡(ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/translate-names) ከተወደደ ከእኛም ጋር አብሮ ባሪያ ከሆነው ከኤጳፍራ እንዲህ ተማራችሁ፥ እርሱም ስለ እናንተ ታማኝ የክርስቶስ አገልጋይ ነው። ይህ ማለት ኤጳፍራ ጳውሎስ በእስር ቤት ባይሆን ኖሮ ልፈጽመው የሚችለው ነገር በማድረግ የክርስቶስን ሥራ የሠራ ሰው ነው ማለት ነው፡፡ አርሱ ለእኛ ገልጦልናል "ኤጳፍራ ለእኛ አስታውቆናል" በመንፈስ ስላልችሁ ፍቅር "ለአማኞች ፍቅር እንዲኖራችሁ መንፈስ ቅዱስ አቅም ሰጥቶአችዋለህ"