am_tn/col/01/04.md

1.8 KiB

ቆላስያስ 1፡ 4-6

አጠቃላይ መረጃ: በዚህ ሥፍራ ላይ “እናንተ” የሚለው ቃል ብዙ ቁጥር አመልካች ሲሆን የሚመለክተው በቆላስያስ የሚገኙ አማኞችን ነው፡፡ ስለ እናንተ ሰምተናል በዚህ ሥፍራ ጳውሎስ “እኛ” የሚለው ቃል በመጠቀም አንባቢያኑን በውስጡ አላካተተም፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-exclusive]], [[rc:///ta/man/translate/figs-pronouns]]) በኢየሱስ ክርስቶስ ላይ ያላችሁን እምነት "በኢየሱስ ክርስቶስ ያላችሁ እምነት" ለቅዱሳንም ሁሉ ስላላችሁ ፍቅር ሰምተን፥ "ለቅዱሳን ሁሉ ያላችሁን ፍቅር" (UDB) በሰማይ ከተዘጋጀላችሁ ተስፋን እንደሚታገኙ ካላችሁ ሙሉ እምነት የተነሣ "እግዚአብሔር በሰማይ ያስቀመጠላችሁን ተስፋ ላይ ካላችሁ እርግጠኝነት የተነሣ" እርግጠኛ ተስፋ "አጥብቃችሁ የያዛችሁት ተስፋ" ፍሬ ያፈራል እንዲሁም ያድጋል ይህ የተለያዩ ለምግብነት የሚሆኑ ነገሮችን ከሚያፈራ ዘፍ ወይም እጽዋጽ ጋር ተነጻጽሮ የቀረበ ሲሆን ሰዎችን የሚለውጠው ወንጌልም አድጎ ብዙ ሰዎች ባመኑት ቁጥር በዓለም ሁሉ ይሰራጫል፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]]) በዓለም ዙሪያ ሁሉ ወንጌል በሚታወቀው ዓለም ዙሪያ ሁሉ ይሰራጫል እንዲሁም ያድጋል፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-hyperbole]]) የእግዚአብሔር ጸጋ በእውነት "እውነተኛው የእግዚአብሔር ጸጋ" ወይም "እውነተኛው የእግዚአብሔር ሞገስ"