am_tn/amo/09/14.md

1.1 KiB

በምድራቸውም እተክላቸዋለሁ፤ከእንግዲህ ወዲህ ከሰጠኋቸው ከምድራቸው አይነቀሉም

ሕዝቡን እንደገና ወደ አገራቸው መመለስንና ከጠላቶቻቸው ተጠብቀው መቆየታቸውን ልክ እሥራኤል አትክልት እንደሆነና እግዚአብሔር ደግሞ በመሬት ውስጥ እንደሚተክለውና ማንም ሊነቅለው እንደማይችል ዓይነት ተመስሎ ተገልጿል፡፡የአሞፅ ትርጉም “ሊነቀል እንደማይችል አትክልት በምድራቸው ለዘላለም እንዲኖሩ አደርጋቸዋለሁ”(ምሣሌያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)

ከምድራቸው አይነቀሉም

ይሄ አድራጊ ግሥ መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡የአሞፅ ትርጉም “ማንም ሰው ቢሆን ከምድራቸው ሊነቅላቸው አይችልም፡፡” (አድራጊ ግሥን ወይም ተካፋይ ያልሆነ የሚለውን ይመልከቱ)

መንቀል

ከመሬት ውስጥ አትክልትና ሥር ሲነቀል፡፡