እዚህ ላይ “ቤት” የሚለው ቃል የሚወክለው ቤተሰብን ሲሆን “ያዕቆብ”የሚለው ደግሞ የእርሱን ትውልዶች የሚገልፅ ነው፡፡(ከዋናው ሃሣብ ጋር የተያያዙ ነገሮችን ለመግለፅ የሚውል ቃል የሚለውን ይመልከቱ)