am_tn/amo/08/04.md

2.5 KiB

ይህን ስሙ

አሞፅ እየተናገረ ያለው ድሆችን ስለሚጎዱ ሐብታም ነጋዴዎች ነው፡፡

ችጋረኛውን የምትውጡ የአሩንም ድሃ የምታጠፉ እናንተ ሆይ

ይሄ አሕፅሮተ ቅፅል ሥምን (ሰዋሰው)በማስወገድ “ችግረኛ” እና “ድሃ”የሚለው አፅንዖት ለመሥጠት ይሆናል ይችላል፡፡የአሞፅ ትርጉም “እናንተ ለተቸገሩ ሰዎች እንቅፋት የምትሆኑና በምድሩ ላይ የሚኖሩትን ድሆች በኃይል የምታስወግዱ”(አሕፅሮተ ቅፅል ሥም የሚለውን ይመልከቱ)

እናንተ የምትረግጡ

ሰዎችን መጉዳት ሰዎችን በእግር እንደመርገጥ ተደርጎ ተደርጎ ተነግሯል፡፡የአሞፅ ትርጉም “እናንተ ሰዎችን የምትጎዱ”ወይም “እናንተ ሰዎችን የምታስጨንቁ” (ምሣሌያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)

“እህልን እንሸጥ ዘንድ መባቻው መቼ ያልፋል?ስንዴውን እንደንሸምት ሰንበት መቼ ያልፋል?” ይላሉ፡፡

እነዚህን ጥያቄዎች ነጋዴው የሚጠይቀው ነጋዴዎቹ ዕቃዎቻቸውን የሚሸጡበትን ትክክለኛ ጊዜ እንዲያውቁት አፅንዖት ለመስጠት ነው፡፡ይሄ እንደ ቀጥተኛ ያልሆነ አባባል ይችላል፡፡የአሞፅ ትርጉም“እህልን እንሸጥ ዘንድ መባቻው መቼ ያልፋል?ስንዴውን እንደንሸምት ሰንበት መቼ ያልፋል?የሚል ጥያቄን ዘወትር ይጠይቃሉ፡፡”(በሙያ የታገዘ ጥያቄና ቀጥተኛና ቀጥተኛ ያልሆኑ አባባሎች የሚለውን ይመልከቱ)

የኢፍ መሥፈሪያውንም እያሳነስን ፤በሐሰተኛም ሚዛን እያታለልን

ነጋዴዎቹ የውሸት ሚዛንን በመጠቀም በፊት ከነበረው ይልቅ ብዙ ነገር እንደሰጡ በማስመሰል ክፍያውንም ከወትሮው እንዲቀንስ ያደርጋሉ ማለት ነው፡፡

ችጋረኛውንም በአንድ ጥንድ ጫማ እንገዛ ዘንድ

“አንገዛ ዘንድ”የሚለው ቃል ግልፅ ነው፡፡የአሞፅ ትርጉም “ችግረኞችን በአንድ ጥንድ ጫማ መግዛት”(ቃላትን ሳይጠቀሙ በምልከቶች ብቻ (ሥነፅሑፍ) ሃሣበን መግለፅ የሚለውን ይመልከቱ )