am_tn/amo/07/04.md

1.1 KiB

ተመልከቱ

ፀሐፊውአንድ አስገራሚ ነገር ለመናገር የተዘጋጀ እንደሆነ ለአንባቢው ይናገራል፡፡ቋንቋችሁ ይሄንን የሚገልፅበትየራሱ ሆነ መንገድ ሊኖረው ይችላል፡፡

ጌታ እግዚአብሔር በእሣት ለመፍረድ ጠራ

“ጌታእግዚአብሔር ሰዎችን ለመቅጣት የሚቃጠል እሣትን ተጠቀመ”

ያዕቆብ እጅግ ታናሽ ነውና እንዴት ይቆማል?

እዚህ ላይ “ያዕቆብ”የሚለው ቃል የሚያመለክተው የእሥራኤልን ትውልዶች ነው፡፡በአሞፅ 7፤2 ላይ ይሄንን እንዴት አድርጋችሁ እንደተረጎማችሁት ተመልከቱ፡፡የአሞፅ ትርጉም “እሥራኤላውያን እንዴት አድርገው ነው በሕይወት የሚኖሩት?እኛ እጅግ ታናናሾችና ደካሞች ነን፡፡” (ከዋናው ሃሣብ ጋር የተያያዙ ነገሮችን ለመግለፅ የሚውል ቃል የሚለውን ይመልከቱ)