am_tn/amo/07/01.md

1.4 KiB

እዩ ….ተመልከቱ

ፀሐፊው አንድ አስገራሚ ነገር ለመናገር የተዘጋጀ እንደሆነ ለአንባቢው ይናገራል፡፡ቋንቋችሁ ይሄንን የሚገልፅበት የተለየ መንገድ ሊኖረው ይችላል፡፡

አንበጣ

በአሞፅ 4፤9 ላይ ይሄንን እንዴት አድርጋችሁ እንደተረጎማችሁት ተመልከቱ፡፡

የንጉሡ ሰብል ከታጨደ በኋላ

“ንጉሡ ከታጨደው ውስጥ የእርሱን ድርሻ ከወሰደ በኋላ”

“እባክህ ይቅር በል”

“የአንተ ሕዝብ”እና “እኛ” የሚለው ነገር ግልፅ ነው፡፡የአሞፅ ትርጉም “እባክህ ሕዝብህን ይቅር በል”ወይም “እባክህን ይቅር በለን”( ቃላትን ሳይጠቀሙ በምልክቶች (ሥነፅሑፍ) ሃሣብን መግለፅ የሚለውን ይመልከቱ)

ያዕቆብ እጅግ ታናሽ ነውና እንዴት ይቆማል?

እዚህ ላይ“ያዕቆብ” የሚለው ቃል የእሥራኤልን ትውልድ ለማመልከት የዋለ ቃል ነው፡፡የአሞፅ ትርጉም “እኛ እሥራኤላውያን እንዴት እድርገን ነው በሕይወት የምንቆመው?እኛ እጅግ ታናናሾችና ደካሞች ነን” (ከዋናው ሃሣብ ጋር የተያያዙ ነገሮችን ለመግለፅ የሚውል ቃል የሚለውን ይመልከቱ)