am_tn/amo/06/14.md

1.6 KiB

እዩ

“ስሙ”ወይም “ትኩረት ሥጡ”

የእሥራኤል ቤት

“ቤት ”የሚለው ቃል የሚያመለክተው ሰዎችን ነው፡፡የአሞፅ ትርጉም“የእሥራኤል ሕዝብ”( ከዋናው ሃሣብ ጋር የተያያዙ ነገሮችን ለመግለፅ የሚውል ቃል የሚለውን ይመልከቱ)

የሠራዊት ጌታ የእግዚአብሔር እንዲህ ይላል

እግዚአብሔር የሚናገረው ነገር እውነት መሆኑን ለማረጋገጥ ስለ ራሱ በራሱ ሥም ይናገራል፡፡ይሄንን በአሞፅ 3፤13 ላይ እንዴት እንደተረጎማችሁት ተመልከቱ፡፡የአሞፅ ትርጉም“የሠራዊት ጌታ የእግዚአብሔር እንዲህ ይላል”ወይም “ይህንን የተናገርኩት የሠራዊት ጌታ እኔ እግዚአብሔር ነኝ፡፡”(የመጀመሪያ፤ሁለተኛና ሶስተኛ አካልን ይመልከቱ)

ከሐማት ጀምሮ እስከ ዓረባ ወንዝ ድረስ

እዚህ ላይ“ሐማት”የሚለው ቃል የእሥራኤል ሰሜናዊ ክፍልን የሚያመለክት ሲሆን “የዓረባ ወንዝ”ደግሞ ደቡባዊውን ክፍል የሚያመለክት ነው፡፡የአሞፅ ትርጉም “ከሰሜናዊው የአገራቸው ድንበር ጀምሮ እስከ ደቡባዊ ድንበር ድረስ ”( ከዋናው ሃሣብ ጋር የተያያዙ ነገሮችን ለመግለፅ የሚውል ቃል የሚለውን ይመልከቱ)“

የምንጭ ጅረት

በክረምት ወራት ብቻ የሚፈስስ አነስተኛ የሆነ ወንዝ