am_tn/amo/06/07.md

2.0 KiB

ስለዚህ በምርኮ መጀመሪ ይማረካሉ

“ወደ ምርኮ ከሚጋዙት ሰዎች የመጀመሪያዎቹ ይሆናሉ”ወይም “በመጀመሪያ በምርኮነት እልካቸዋለሁ”

ተደላድለው ከተቀመጡበት ዘንድ ዘፈን ይርቃል

“ተዘልለው ድግስ የሚደግሱበት ምቹ የሆነ ጊዜ አይሆንላቸውም”

የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል

የሚናገረው ነገር እውነት መሆኑን ለማረጋገጥ እግዚአብሔር ስለራሱ በራሱ ሥም ይናገራል፡፡በአሞፅ 3፤143 ላይ ይሄንን እንዴት እንደተረጎማችሁት ተመልከቱ፡፡የአሞፅ ትርጉም“ይሄ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር የተናገረው ቃል ነው”ወይም “ይሄ እኔ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር የተናገርኩት ቃል ነው፡፡”(መጀመሪያ፤ሁለተኛና ሶስተኛ አካል የሚለውን ይመልከቱ)

የያዕቆብን ትዕቢት ተፀይፌያለሁ

እዚህ ላይ “ያዕቆብ” የሚለው ቃል የሚያመለክተው የያዕቆብን ትውልድ ነው፡፡የአሞፅ ትርጉም “ማስተዋል የሌላቸው ከመሆናቸው የተነሣ የያዕቆብን ቤት ተፀየፍኩ”(ከዋናው ሃሣብ ጋር የተያያዙ ነገሮችን ለመግለፅ የሚውል ቃል የሚለውን ይመልከቱ)

አዳራሾቹንም ጠልቻለሁ

እግዚአብሔር አራሾቻቸውን የጠላው አዳራሾቻቸው ለሠላማችን መሠረቶች ናቸው ብለው ስለሚምኑ ነው፡፡የአሞፅ ትርጉም “የእሥራኤልን ሕዝብ የጠላሁበት ምክኒያት በእኔ ሣይሆን በአዳራሾቻቸው ስለሚታመኑ ነው፡፡”(ከዋናው ሃሣብ ጋር የተያያዙ ነገሮችን ለመግለፅ የሚውል ቃል የሚለውንና ግልፅ ያልሆነ የሚለውን ይመልከቱ)