am_tn/amo/06/05.md

1.2 KiB

የዜማን ዕቃ የምታዘጋጁ

ለዚህ ትርጉም ሊሆኑ የሚችሉት 1/አዳዲስ ዝማሬዎችንና እነዚህን ዝማሬዎች በሙዚቃ መሣሪያዎች ለመጫወት አዳዲስ ፈጠራዎችን ይፈጥራሉ፡፡2/አዳዲስ የሙዚቃ መሣሪያዎችን ይሰራሉ፡፡

በፉጋ ወይን ጠጅ ይጠጣሉ

ይሄ የሚያመለክተው ከተለመደው የወይን መጠጫ ይልቅ ትልቅ የወይን መጠጫን ስለሚጠቀሙ ብዙ ወይንን ይጠጣሉ የሚለውን ነው፡፡(ከዋናው ሃሣብ ጋር የተያያዙ ነገሮችን ለመግለፅ የሚውለውን ቃልና ግልፅ ያልሆነ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)

ስለ ዮሴፍ መከራ አያዝኑም

እዚህ ላይ“ዮሴፍ”የሚለው ቃል የሚያመለክተው የዘር ሐረጉን ነው፡፡የአሞፅ ትርጉም “በቅርብ ጊዜያት ውስጥ በጠላቶቻቸው ስለሚጠፉት የዮሴፍ ትውልዶች አያዝኑም”(ከዋናው ሃሣብ ጋር የተያያዙ ነገሮችን ለመግለፅ የሚውል ቃል የሚለውን ይመልከቱ)