am_tn/amo/06/03.md

2.1 KiB

ክፉውን ቀን ከእናንተ ለምታርቁ

እግዚአብሔር ጥፋትን ሊያመጣ አይችልም የሚል አስተሳሰብን ልክ ሰዎች “የጥፋት ቀንን” እንደ ዕቃ ከአጠገባቸው ዘወር እንደሚያደርጉት ዓይነት ነገር ተገልጿል፡፡የአሞፅ ትርጉም “ይሄንን ለማመን የማይፈልጉትን ሰዎች ጥፋትን እንዲለማመዱ አደርጋቸዋለሁ፡፡” (ምሣሌያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)

የግፍንም ወንበር ለምታቀርቡ

እዚህ ላይ “ወንበር” የሚለው ቃል ግዛትንንና መግዛትን የሚያመለክት አጠቃላይ ሥም ነው፡፡እዚህ እግዚአብሔር በእነርሱ ላይ ጥፋትን እንዲያመጣ ክፉ ሥራዎቸን የሚሰሩ ሰዎች “አመፅን” በመሥራት አመፁ ራሱ በላያቸው ላይ እንዲሰለጥን እንደፈቀዱ ተደርጎ ነው የተገለፀው፡፡የአሞፅ ትርጉም “ለመሆኑ ክፉ የሆኑ ሰዎች እንዲያጠፏችሁ እንድልክ ምክኒያት የሆኑት ሰዎች እነማን ይሆኑ?” (ከዋናው ሃሣብ ጋር የተያያዙ ነገሮችን ለመግለፅ የሚውለውን ቃል ምሣሌያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)

ለምትተኙ…በምንጣፋችሁ ላይ

በዚያን ወቅት እስራኤላውያን ምግባቸውን የሚመገቡት መሬት ላይ በተነጠፈ ጨርቅ ላይ ወይም ተራ የሆነ መቀመጫን በመጠቀም ነበር፡፡

በዝሆን ጥርስ የተሰሩ አልጋዎች

“በዝሆን ጥርስ የተዋቡ አልጋዎች” ወይም “ውድ የሆኑ አልጋዎች”

የዝሆን ጥርስ

ግዙፍ ከሆኑ እንስሳት የሚገኙ ነጭ ጥርሶችና ቀንዶች (የማይታወቁ የሚለውን ተርጉሙት)

ምንጣፍ

እንደ ሰነፍ ሰዎች መተኛት

መከዳ

ለመተኛት የሚበቃ ለስላሣ የሆነ መቀመጫ