am_tn/amo/05/21.md

611 B

ዓመት በዓላችሁን ጠልቼዋለሁ፤ተፀይፌዋለሁም

“ዓመት በዓላችሁን”የሚለው ቃል “ጥላቻ”ለሚለው ቃል ትልቅ መግለጫ ነው፡፡እነዚህ ሁለቱ ቃላት በጋራ ሲነገሩ እግዚአብሔር ዓመት በዓላቸውን ምን ያህል እንደጠላው ትልቅ ማሣያ ነው፡፡የአሞፅ ትርጉም “ዓመት በዓላችሁን በጣም እጠላዋለሁ”

የተቀደሰውም ጉባዔያችሁ ደስ አያሰኙኝም

“የተቀደሱት ጉባዔዎቻችሁ ደስ አያሰኙኝም”