am_tn/amo/05/16.md

1.2 KiB

የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል

“የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር የሚናገረው ይሄንን ነው”

በየመንገዱ ሁሉ ላይ ወዮ ወዮ ይባላል

“ሰዎች በየሜዳው ያለቅሳሉ”

ዋይታ

ረዥም ጊዜ የሚወስድ፤ከፍተኛ ድምፅ ያለበት የሚያሳዝን ለቅሶ

በበሩ አደባባይ

በከተማ ውስጥ የሚገኙና ሰዎች የሚሰባበሰቡባቸው ሠፋፊ ሥፍራዎች

አልቃሾችም ወደ ዋይታ ይጠራሉ

“ይጠራሉ”የሚለው ቃል ከዓረፍተ ነገሩ መጀመሪያ ጀምሮ ሃሣቡ ግልፅ ነው፡፡የአሞፅ ትርጉም “አልቃሾችን እንዲያለቅሱ ይጠሯቸዋል”(ምልክቶች እንጂ ቃላት ጥቅም ላይ የማይውሉበት የሚለውን ይመልከቱ)

በመካከላችሁ አልፋለሁ

እግዚአብሔር በተወሰኑ ሰዎች መካከል ወቅት ወደ እነርሱ እንደሚመጣና በመካከላቸው እያለፈ የሚቀጣቸው በሚመስል መልኩ ይናገራል፡፡የአሞፅ ትርጉም “መጥቼ እቀጣችኋሁ”ወይም “እቀጣችኋለሁ”