am_tn/amo/05/12.md

2.5 KiB

እውነተኛየሆኑ ሰዎችን አስጨንቁ፤ጉቦን ተቀበሉ እንዲሁም የተቸገረውን ወደ በሩ አደባባይ ውሰዱ

እነዚህ ጥቂት የሆኑ የሰሯቸው የኃጢአቶቻቸው ዝርዝሮች ናቸው፡፡

ትክክለኛ

“ትክክለኛ” የሚለው ቃል እውነተኛ የሆኑ ሰዎችን የሚያመለክት የአሕፅሮተ ቅፅል ሥም(ሰዋሰው) ነው፡፡የአሞፅ ትርጉም “ትክክለኛ ሰዎች”ወይም “ፃድቅ ሰዎች”( አሕፅሮተ ቅፅል ሥም የሚለውን ይመልከቱ)

ጉቦን ተቀበሉ

“ሰዎች ክፉ ነገሮችን እንድትሰሩ ለማድረግ ጉቦን ይክፈሏችሁ”ወይም “ሰዎች ስለሌላ ሰዎች በውሸት እንድትናገሩ ገንዘብ ይክፈሏችሁ”

የተቸገረውን ወደ ከተማው አደባባይ ውሰዱ

እዚህ ላይ “የተቸገረውን ወደ ከተማው አደባባይ ውሰዱ”የሚለው ቃል የሚያመለክተው ድሃ ሰዎች ወደ ሌላ ሥፍራ እንዲሄዱ ማስገደድን ነው፡፡ድሃ ሰዎች በከተማው አደባባይ የሆኑበትን ምክኒያት ግልፅ ለማድረግ ይቻላል፡፡የአሞፅ ትርጉም “ድሃ ሰዎች በከተማ ደጅ ውስጥ ለሚገኙ ዳኞች ጉዳያቸውን እንዳያቀርቡ አድርጉ”(በግምት ላይ የተመሠረተ ዕውቀትና ግልፅ ያልሆነ የሚለውን ይመልከቱ)

የተቸገሩ ሰዎች

“የተቸገሩ ሰዎች” የሚለው ቃል የተቸገሩ ሰዎችን የሚያመለክት አሕፅሮተ ቅፅል ሥም ነው፡፡የአሞፅ ትርጉም“የተቸገሩ ሰዎች”(አሕፅሮተ ቅፅል ሥምን ይመልከቱ)

አስተዋይ የሆነ ሰው ሁሉ ዝምይላል

ክፉ ሰዎች እንዳይጎዷቸው የሚፈልጉ ሰዎች ክፉ ሥራዎቻቸውን ተቃውመው ከመናገር ተቆጥበዋል፡፡የአሞፅ ትርጉም “አስተዋይ ሰዎች ክፉ ሰዎች የሚያደርጉትን ክፉ ነገሮች ከመናገር ተቆጥበዋል፡፡”

ክፉ ዘመን ነውና

እዚህ ላይ“ክፉ ዘመን”የሚለው ቃል ሰዎች ክፉ መሆናቸውንና ክፉ ተግባር መፈፀማቸውን የሚያመለክት ነው፡፡(ከዋናው ሃሣብ ጋር የተያያዙ ነገሮችን ለመግለፅ የሚውል ቃል)