am_tn/amo/05/10.md

1.7 KiB

ማንኛውንም ሰው ይፀየፋሉ

“የእሥራኤል ሕዝብ ማንኛውንም ሰው ይፀየፋሉ፡፡”

እናንተ ድሃውን ረግጣችኋልና የስንዴውንም ቀረጥ ከእነርሱ ወስዳችኋልና

“እናንተ”የሚለው ቃል የሚያመለክተው የእሥራኤልን ሕዝብ ነው፡፡እዚህ ላይ “እየረገጣችሁ”የሚለው ቃል ደሃ የሆኑ ሰዎች መጥፎ በሆነ ሁኔታ መያዛቸውን ነው፡፡የአሞፅ ትርጉም“ ድሃ ሰዎችን በከፍተኛ ደረጃ እየጨቆናችሁ የተወሰነ ስንዴ ትወስዱባቸዋላችሁ፡፡”(ምሣሌያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)

የተወሰነውን የስንዴ ክፍል ከእርሱ ውሰድ

“የተወሰነውን የስንዴ ክፍል እንዲሰጥህ አድርገው”

ድንጋይን ሰሩ

“ድንጋዮችን መጥረብ”ወይም “ሰዎች የጠረቧቸው ”

የእነርሱን የወይን ጠጆች አትጠጡም

“የእነርሱ ” ቃል የሚያመለክተው የወይን እርሻዎችን ነው፡፡ይሄ በመሠረቱ ማንም ሰው ወይንን እንደማይጠምቅና ወይንን ለመጥመቅ ቢፈልጉ እንኳን መልካም የሆነ የወይን ፍሬ ሊገኝ እንደማይችል ለማመልከትም ሊሆን ይችላል፡፡የአሞፅ ትርጉም“በወይን አርሻዎቻችሁ ውስጥ ከሚገኙ ወይኖች ለራሳችሁ ወይንን አትጠምቁም”(በግምት ላይ የተመሠረተ ዕውቀትና ግልፅ ያልሆነ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)