am_tn/amo/05/03.md

1.4 KiB

ሺህ ከሚወጣባት ከተማ መቶ ይቀርላታል፤መቶም ከሚወጣባት ከተማ ለእሥራኤል አሥር ይቀርላታል

እነዚህ ሐረጎች ብዙ ወታደሮችን የሚልኩ ከተማዎችን የሚያመለክት ነው፡፡የአሞፅ ትርጉም “በሺዎች የሚቆጠሩ ተዋጊዎችን ይዛ የወጣች ከተማ …በመቶዎች የሚቆጠሩ ተዋጊዎችን ይዛ የወጣች”(የመጀመሪያ ሥም(ሰዋሰው) ሐረጎች የሚለውን ይመልከቱ)

በሺዎች የሚቆጠሩ ተዋጊዎችን ይዛ የወጣች ከተማ… በመቶዎች የሚቆጠሩ ተዋጊዎች ብቻ ይቀሩላታል

“በሺዎች”እና “በመቶዎች” የሚሉት ሐረጎች እስከ ሺህና እስከ መቶ የሚደርሱ ወታደሮች መኖራቸውን የሚያመለክት ነው፡፡(በግምት ላይ የተመሠረተ ዕውቀትና ግልፅ ያልሆነ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)

አንድ መቶ ተዋጊዎች ይቀርላታል

“ግድያ ያልተፈፀመባቸው መቶ ተዋጊዎች ይኖራችኋል”ወይም “በሕይወት የሚኖሩ መቶ ተዋጊዎች ብቻ ይኖራችኋል፡፡”እዚህ ላይ “ይቀርላታል” የሚለው ቃል የሚያመለክተው በጠላት እጅ ያልተገደሉትን ነው፡፡