am_tn/amo/05/01.md

1.5 KiB

የእሥራኤል ቤት

“ቤት”የሚለው ቃል በቤት ውስጥ ለሚኖሩ ሰዎች የተሰጠ ሌላ ቃል ነው፡፡በዚህ ሁኔታ የእሥራኤልን ትውልድ ያመለከታል፡፡የአሞፅ ትርጉም “እናንተ የእሥራኤል ሕዝብ”ወይም “እናንተ የእሥራኤል ነገዶች”(ከዋናው ሃሣብ ጋር የተያያዙ ነገሮችን ለመግለፅ የሚውል ቃል የሚለውን ይመልከቱ)

የእሥራኤል ድንግል ወደቀች …ከእንግዲህ ወዲሀ አትነሣም

“ድንግሊቷ እሥራኤል”የሚለው ቃል የእሥራኤልን ሕዝብ የሚያመለክት ነው፡፡አንድ ወጣት ልጅ በውድቀት ውስጥ ሆና የሚታደጋት ሰው እንዳጣች ዓይነት የእሥራኤል ሕዝብ የሚጠፋ እንደሆነና ዳግም ጠንካሮች ሆነው እንዳይወጡ የሚያግዛቸው አገር እንደማይኖር ነው የሚናገረው፡፡ኤቲ “የእሥራኤል ሕዝብ እንደወደቀች ወጣት ልጅ…ከውድቀቷ የሚያነሳት አንድ ሰው እንኳን የለም”(ምሣሌያዊ አነጋገርን ይመልከቱ)

በራሷ አገር ተገፍታለች

ይሄ በአድራጊ ግሥ መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡የአሞፅ ትርጉም “ሰዎች ትተዋታል” ወይም “አግልለዋታል”(በግምት ላይ የተመሠረተ ዕውቀትና ግልፅ ያልሆነ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ )