am_tn/amo/04/03.md

1.3 KiB

ሃሣብን ማያያዝ

እግዚአብሔር ለእሥራኤል ሕዝብ መናገሩን ይቀጥላል

በሬማንም ትጣላላችሁ

ይሄ እንደ አድራጊ ግሥ ሊገለፅ ይችላል፡፡የአሞፅ ትርጉም “ወደ ሬማንም ይጥሏችኋል”ወይም “እንድትሄዱ ያስገድዷችኋል” (አድራጊ ግሥን ወይም ተካፋይ ያልሆነ የሚለውን ይመልከቱ)

ሬማን

ይሄ የማናውቀው የአንድ ቦታን ሥም ወይም የሬማን ተራራ የሚያመለክት ነው፡፡አንዳንድ ዘመናዊ የሆኑ ቅጂዎች በዚያ መልኩ ይተረጉሙታል፡፡(ሥሞችን እንዴት እንደምትተረጉሙ ተመልከቱ)

የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል

የተናገረው ነገር እውነት መሆኑን ለመግለፅ እግዚአብሔር ስለራሱ የራሱን ስም በመጥቀስ ይናገራል፡፡እነዚህን ቃላት በአሞፅ 2፤11 ላይ እንዴት እንደተረጎማችሁት ተመልከቱ፡፡የአሞፅ ትርጉም “እግዚአብሔር የተናገረው ይህንን ነው”ወይም “እኔ እግዚአብሔር የተናገርኩት ይህንን ነው”(መጀመሪያ፤ሁለተኛና ሶስተኛ አካል የሚለውን)