am_tn/amo/03/07.md

759 B

ጌታ እግዚአብሔር ተናገረ፤ትንቢትን የማይናገር ማነው?

አሞፅ ይህንን ጥያቄ እዚህ ላይ የሚጠይቀው እግዚአብሔር በሚናገርበት ወቅት ነቢያት የሚያደርጉትን ነገር በተመለከተ ሕዝቡ አስቀድመው ስላወቁት ነገር አፅንዖት ለመስጠት አስቦ ነው፡፡ይሄ ጥያቄ እንደ መግለጫ ሊወሰድ ይችላል፡፡የአሞፅ ትርጉም “እግዚአብሔር አምላክ ስለተናገረ ነቢያት እንደሚተነብዩ እናውቃለን፡፡”ወይም“እግዚአብሔር አምላክ ተናግሯል፤ከዚህ የተነሣ በእርግጥም ነቢያት ይተነብያሉ፡፡”