am_tn/amo/01/14.md

1.5 KiB

ሃሣብን ማያያዝ

እግዚአብሔር የፍርድ መልዕክትን በአሞን ሕዝብ ላይ መናገሩን መቀጠል፡፡

አዳራሾችዋን በእሣት ይበላል

እዚህ ላይ እግዚአብሔር ፍርድ አዳራሾችን በእሣት ከሚበላ እሣት ጋር ተመሳስሎ ይነገራል፡፡(ምሣሌያዊ አነጋገርን ይመልከቱ)

በዓውሎ ነፋስም ቀን በጩኸት

ከአሞን ሕዝብ ጋር የሚደረገውን ግጭት ከአስፈሪ አውሎ ንፋስ ጋር ያመሳስለዋል፡፡ “ግጭቱን ከታላቅ አውሎ ንፋስ ጋር ያመሳስለዋል”(ምሣሌያዊ አነጋገርን ይመልከቱ)

ማዕበል …አውሎ ነፋስ

እነዚህ ሁለት ዓይነት ከባድ አውሎ ነፋሣት ናቸው፡፡

አውሎ ነፋስ

በፍጥነት በሚሽከረከርበትና በሚንቀሳቀስበት ወቅት ጥፋት ሊያደርስ የሚችል አውሎ ነፋስ

ንጉሣቸው ይማረካል

“መማረክ”የሚለው “አሕፅሮተ ሥም ተማረከ”በሚለው ግሥ ሊተረጎም ይችላል፡፡ይሄ እየተከናወነ ያለ ነገርን እንደሚያመለክት ተደርጎ ሊተረጎም ይችላል፡፡የአሞፅ ትርጉም “ጠላቶቻቸው ንጉሱን በማጋዝ እስረኛ አድርገው ይወስዱታል፡፡ ”(አሕፅሮተ ሥምን፤ አድራጊ ግሥን ወይም ተካፋይ ያልሆነ የሚለውን ይመልከቱ)