am_tn/amo/01/13.md

1.0 KiB

ስለሶስት ወይም ስለአራት ኃጢአት

ይሄ ቅኔያዊ አነጋገር ነው፡፡የተወሰኑ ኃጢአቶች ተፈፅመዋል ማለቱ ሣይሆን ወደ እግዚአብሔር ፍርድ እንዲያመራ ያደረገው የብዙ ኃጢአቶች ድምር መሆኑን ለማመልከት ነው፡፡እነዚህን በአሞፅ 1፡3 የሚገኙትን ቃላት እንዴት እንደተረጎማችኋቸው ተመልከቱ፡፡

መቅሰፍቴን ከማድረግ አልመለስም

እግዘዚአብሔርቅጣቱ የሚጠብቃቸው ስለመሆኑ አፅንዖት ለመስጠት ሁለት አሉታዊ ነገሮችን እዚህ ላይ ይጠቀማል፡፡እነዚህን በአሞፅ 1፡3 የሚገኙትን ቃላት እንዴት እንደተረጎማችኋቸው ተመልከቱ፡፡(በተዘዋዋሪ መንገድ ሃሣብን መግለፅ የሚለውን ይመልከቱ)

ዳርቻቸውን ያሰፉ ዘንድ

“ድንበራቸውን ማስፋት”ወይም “ግዛታቸውን ማስፋት”