am_tn/amo/01/09.md

1.4 KiB

ስለ ሶስት ወይም ስለ አራት ኃጢአቶች

ይሄ ቅኔያዊ አነጋገር ነው፡፡የተወሰነ ቁጥር ያላቸው ኃጢአቶች ተፈፅመዋል ማለት ሣይሆን ብዙ ኃጢአቶች የእግዚአብሔር ፍርድ እንዲመጣ ምክኒያት መሆናቸውን የሚያመለክት ነው፡፡ይሄ በአሞፅ 1፡3 ላይ እንዴት እንደሚተረጎም ይመልከቱ፡፡

ጢሮስ

እዚህ ላይ“ጢሮስ”የሚለው ቃል የሚመለክተው የጢሮስን ከተማ ሕዝብ ነው፡፡የአሞፅ ትርጉም “የጢሮስ ሕዝብ”(ሜቶኖሚን ይመልከቱ)

መቅሰፍቴን ከማድረግ ልመለስም

እግዚአብሔር ቅጣትን ተግባራዊ እንደሚያደርግ አፅንዖት ለመስጠት ሁለት አሉታዊ ነገሮችን ይጠቀማል፡፡ ይሄ በአሞፅ 1፡3 ላይ እንዴት እንደሚተረጎም ይመልከቱ፡፡(በተዘዋዋሪ መንገድ ሃሣብን መግለፅ የሚለውን ይመልከቱ)

የወንድማማችነታቸው ቃል ኪዳን

“እንደ ወንድማቸው ለመቁጠር የገቡት ስምምነት”

አዳራሾችዋን በእሣት ይበላል

እዚህ ላይ የእግዚአብሔር ፍርድ የሚነገረው ቅጥርን ከሚበላ እሣት ጋር ተመሳስሎ ነው፡፡(ምሣሌያዊ አነጋገርን ይመልከቱ)