am_tn/amo/01/08.md

1.3 KiB

ሃሣብን ማያያዝ

እግዚአብሔር በጋዛ ላይ ሊያመጣ ያለውን የፍርድ መልዕክት መናገሩን ይቀጥላል፡፡

ሰውዬውን ቁረጠው

እዚህ ላይ “ቁረጠው”የሚለው ቃል ትርጉም አንድ ሰው የልብስ ቁራጭን እንደሚቆርጥ ወይም ደግሞ ቅርንጫፍን ከዛፍ ላይ እንደሚቆርጥ ማጥፋት ወይም ደግሞ ከሥፍራው ማሳደድ ማለት ነው፡፡የአሞፅ ትርጉም “ሰውየውን አጥፋው” ወይም“ሰውዬውን ከሥፍራው አሳድደው”(ምሣሌያዊ አነጋገርን ይመልከቱ)

በትሩን የሚይዘው ሰው

ይሄ የዚያ ከተማ ወይም ግዛት በሌላ ቃል ሲገለፅ ነው፡፡የአሞፅ ትርጉም “ገዢው”((ከዋናው ሃሣብ ጋር የተያያዙ ነገሮችን ለመግለፅ የሚውል ቃል የሚለውን ይመልከቱ))

በአቃሮን ላይ እጄን እዘረጋለሁ

እዚህ ላይ“አቃሮን” የሚያመለክተው የአቃሮንን ከተማ ሰዎች ነው፡፡የአሞፅ ትርጉም “የኤክሮን ሕዝብ” ((ከዋናው ሃሣብ ጋር የተያያዙ ነገሮችን ለመግለፅ የሚውል ቃል የሚለውን ይመልከቱ))