am_tn/amo/01/01.md

3.0 KiB

አጠቃላይ መረጃ

እግዚአብሔር በአሞፅ አማካይነት ቀኔያዊ በሆነ ቋንቋ ይናገራል፡፡(ቅኔያዊና ፓራሌሊዝም የሚለውን ይመልከቱ)

ከላም ጠባቂዎች መካከል የነበረው አሞፅ ስለ እሥራኤል ያየቀው ቃል ይህ ነው

ተቁሔ በተሰኘ ሥፍራ ውስጥ በእረኝነት ሥራ ላይ ከተሰማሩ ሰዎች መካከል አንዱ የሆነው አሞፅ የእሥራኤልን ጉዳዮች በተመለከተ የተቀበለው ራእይ ነበረ፡፡( አክቲቭ ወይም ፓሲቭ የሚለውን ይመልከቱ)

ጉዳዮቹ እነዚህ ናቸው

“መልዕክቱ ይሄ ነው” በተቁሔ “ተቁሔ”የአንድ ከተማ ወይም መንደር ስም ነው፡

እነዚህን ነገሮች ተቀበላቸው

ይሄ በአድራጊ ግሥ መልኩ ሊገለፅ ይችላል፡፡የአሞፅ ትርጉም “እግዚአብሔር እነዚህን ነገሮች ሰጠው”(አድራጊ ግሥን ወይም ተካፋይ ያልሆነ የሚለውን ይመልከቱ)

በይዳ ንጉሥ በዖዝያን ዘመን፤በእሥራኤልም ንጉስ በዮአስ ልጅ በኢዮርብዓም ዘመን

“በ… ዘመን”የተሰኙት ቃላት ፈሊጣዊ አነጋገር ሲሆን እያንዳንዱ ለንግሥናው በራሱ ፈቃድ ሥልጣኑን የሚቀቀበትን ሁኔታ የሚያመለክትነው፡፡የአሞፅ ትርጉም “ዖዝያን የይሁዳ ንጉሥ በነበረበት ወቅትና ኢዮርብዓም የእስራኤል ንጉሥ በነበረበት ወቅት ነው”( ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)

የመሬት መናወጡ ከሆነበት ሁለት ዓመት በፊት

የታሰበው ቀድሞ የሰሙ ሰዎች ግዙፍ የሆነ የመሬት መንቀጥቀጥ በሚከሰትበት ወቅት ሊያወቁ ይችላሉ ተብሎ ነው፡፡(በግምት ላይ የተመሠረተ ዕውቀትና ውስጣዊ ወይም ያልተገለፀ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)

እግዚአብሔር በፅዮን ሆኖ ድምፁን ከፍ አድርጎ ይጮሃል

እነዚህ ሁለት አረፍተ ነገሮች ተመሣሣይ የሆኑ ትርጉሞች ነው ያላቸው፡፡እግዚአብሔር በአንድ አገር ላይ ፍርድን ለመፍረድ በሚዘጋጅበት ወቅት ከፍተኛ ጩኸት የሚያሠማ ስለመሆኑ ሁለቱም በጋራ አፅንኦትን ይሰጣሉ፡፡

እግዚአብሔር ይጮሃል

ፀሐፊው የእግዚአብሔርን ድምፅ ከአንበሣ ማጓራት ጋር ወይም ከመብረቅ ድምፅ ጋር ያመሳስለዋል፡፡(ምሣሌያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)

እግዚአብሔር

ይሄ ሥም እግዚአብሔር በብሉይ ኪዳን ዘመን ለሕዝቡ የተገለፀው ሥም ነው፡ይንንነበዘአግባቡ ለመተርጎም አንዲቻላችሁ የትርጉም ቃላትን ገፅ ይመልከቱ፡፡