am_tn/act/28/07.md

1.5 KiB

የሐዋርያት ሥራ 28፡ 7-10

በዚያም ስፍራ አጠገብ "በዚያ" የሚለው ቃል በታሪኩ ውስጥ አዲስ ሰው ወይም ነገር እንደተካተተ አመለካች ነው፡፡ የደሴትቱ አለቃ አማራጭ ትርጉሞች 1) የሕዝቡ ዋና መሪ ወይም 2) በደሴትቱ ለላይ ዋና ሰው ተደርጎ የሚወሰደው ምናልባትም በጣም ሀብታሙ ሰው ሊሆን ይችላል፡፡ ፑፕልዮስ ተብሎ የሚጠራ ሰው ፑፕልዮስ በደሴትቱ ላይ ዋና አለቃ ነው፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/translate-names]]) መልካም አቀባበል አደረግልን "ጳውሎስን እና ከእርሱ ጋር የተጓዙትን ሰዎች" የሚያስፈልገንን ነገር ሁሉ በልግስና ሰጡን "ለእኛ እንግዶች ለሆነው ቸርነታቸውን አሳዩን" የፑፕልዮስም አባት በንዳድና በተቅማጥ ታሞ ተኝቶ ነበር፤ ይህ ስለ ፑፐፕልዮስ አባት አጠቃላይ የኃላ ታሪክ መረጃ የሚሰጥ ሆኖ አጠቃላይ ታኩን ለመረዳ ወሳኝ ነው፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/writing-background]]) ታሞ ነበር "ታሟል" በንዳድና በተቅማጥ ታሞ ነበር ይህ የአንጀት በሽታ ነው፡፡ እኮቹን በእርሱ ላይ ጫነ "በእጆቹ ዳሰሰው" ተፈወሰ አማራጭ ትርጉም: "እነርሱንም ፈወሳቸው" (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-activepassive) (UDB)